Government Administration - Addis Ababa, Oromia, Ethiopia
"Addis Hall" is an initiative of Addis Ababa Mayor's Office to proactively engage professionals and citizens in the planning, design, and development of the city. In addition, Addis Hall will be used to display several public and private projects.ADDiS HALL was officially inaugurated by His Excellency Engineer Takele Uma on June 23, 2020. Ideally located at Meskel Square. AH has a coffee shop, public garden, parking spaces, and discussion areas, and Free Public WiFi. Currently, several projects that are under construction are on display and can be visited during working hours."አዲስ ሆል" የከተማችንን ዕቅድ ፣ ዲዛይንና ልማት በሳይንስና ምርምር እንዲሁም በእውቀት የታገዘ ለማድረግ ባለሙያዎች እና ዜጏች በንቃት እንዲሳተፉ በከተማ አስተዳደሩ ሀሳብ አመንጪነት ሰኔ 16,2012 ዓ.ም በክቡር ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በይፋ ተመርቆ ለህዝብ ክፍት ሆኗል፡፡ በተጨማሪም አዲስ ሆል በከተማችን በመሰራት ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን አውደ ርዕይ በማዘጋጀት ለህዝብ ያሳያል::ማዕከሉ የሚገኘው መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ሲሆን በውስጡ ቶሞካ፣ አረንጏዴ ስፍራ፣ የመኪና ማቆሚያ የውይይት ጠረዼዛ እንዲሁም ነፃ ዋይ ፋይ አለው፡፡ በአሁኑ ወቅት በከተማው እየተገነቡ ያሉ በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ዘወትር በስራ ሰዓት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ፡፡