Financial Services - Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
በቂ እና ጊዜውን የጠበቀ ፋይናንስ ለአገር፣ ህዝቦች እና ድርጅቶች እድገት እና ልማት አስፈላጊ መሆኑን እናምናለን። ለገጠር እና ለከተማ፤ ለአነስተኛ ብድር እና ቁጠባ ተቋማት እንዲሁም ለግዙፍ ባንኮች፣ከአነስተኛ ንግዶች እስከ ለትልልቅ ኩባንያዎች፤ ለሁሉም እንደየአቅማቸው እና እንደየፍላጎታቸው ተስማሚ የሆኑ የፋይናንስ ቴክኖሎጂዎችን በማበልጸግ ፋይናንስን ተደራሽ ለማድረግ እንሰራለን። At AXIOM, we believe that adequate and timely access to finance is essential to growth and development. We are building an eco-system of products for micro finance institutions, small and big businesses, rural and urban households and the government to allow greater financial inclusion.
Nginx
Google AdSense
Amazon AWS
Mobile Friendly
Bootstrap Framework