Civil Engineering - Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia
The Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) is a membership association of Ethiopian civil engineers. Its main goal is promoting the civil engineering profession and increasing its impact on the overall economic development of Ethiopia, while making contributions in the protection of the natural and man-made environment. EACE was established on January 27, 1997 under the Ethiopian law by a group of civil engineering professionals and academicians.የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማኅበር ጥር 19 ቀን በ1989 ዓ.ም ተቋቋመ፡፡ ዓላማየኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር ከፖለቲካ ነፃ የሆነና ለትርፍ ያልተቋቋመ የሙያ ማህበር ሲሆን የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡፡1. የሲቪል ምሕንድስናን ሙያ ማሣደግና ማጎልበት÷2. በሀገሪቱ የሲቪል ምሕንድስናን ትምህርትና የምርምር ሥራዎች እንዲበረታቱ ማድረግ÷3. የማህበሩ አባላት በሙያቸው እንዲጎለብቱ ሁኔታዎችን ማመቻቸት÷4. በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሲቪል መሐንዲሶች ተዛማጅ ሙያተኞች የሙያ ማበራት መካከል ሊኖር የሚገባውን ሙያዊ ዝምድናና ግንኙነት ማጎልበትና ማሳደግ÷5. በሲቪል ምሕንድስና ሙያ አካባቢ በሚከሰቱ ችግሮች ላይ ለመወያየት የሚያስችል መድረክ ማመቻቸት÷6. ሙያ ነክ የሆኑ ስብሰባዎችን÷ መጽሔቶችንና ጽሑፎችን ማዘጋጀት÷ ማሰራጨት÷7. ሙያዊና ቴክኒክ ነክ ምክሮችንና መረጃዎችን ለሚመለከታቸው አካላት እንደአስፈላጊነቱ ማበርከት÷8. በሀገር ውስጥ የሚገኙትን የዲዛይን የማቴሪያልና የኮንስትራክሽን ስታንዳርዶችና ኮዶች በሚሻሻሉበት፤ በሚዳብሩበትና በሚዘጋጁበት ጊዜ የሚፈለገውን አስተዋጽኦ ሁሉ ማድረግ÷9. የማህበሩንና የማህበርተኞችን አጠቃላይ የሙያ መብቶች ማስጠበቅና ለማዳበር አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ÷10. የሙያ ሥነ ምግባር በአባላትና በሙያው በተሰማሩ ሁሉ እንዲከበር ጥረት ማድረግ÷11. የሲቪል መሐንዲሶች የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ማዳበር÷ 12. የላቀ አስተዋጽዖ ላደረጉ አባላት ዕውቅና መስጠት÷13. ከሙያው ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን ስነ-ፅሑፎች፡ የሲቪል ምህንድስና ዕውቅ ዛይኖች፡ፊልሞችና ሌሎች ማቴሪያሎችን ማሰባሰብና መጠበቅ፤14. ለማህበሩ አባላት የሙያ ደረጃና የእውቅና ሰርተፊኬት መስጠት፡፡15. ሌሎች ከሙያው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ተግባራት ሁሉ ማከናወን÷
Google Tag Manager
Google Font API
Google AdSense
Bootstrap Framework
Mobile Friendly